This is not a podcast; this is a course. 🔥
Show more
7 days ago • Ethio Computer School
This is not a podcast; this is a course. 🔥
10
0
3 weeks ago • Ethio Computer School
Hello everyone!! Now you can save money when you buy 2 or more courses together at Ethio Computer School. ✅2 courses: 25% off ✅ 3 courses: 35% off ✅ 4 or more courses: 45% off How it works: 1️⃣ Go to our Courses page 2️⃣ Tap "Add to my path" on the courses you want 3️⃣ Pay one time. The discount is added automatically. 👉 Start here: https://www.ethiocomputer.school/courses
23
0
3 weeks ago • Ethio Computer School
በቡና ዌብሳይት በወር 500 ሺህ ብር መስሪያ ሮድማፕ
28
0
4 weeks ago • Ethio Computer School
የTikTok Creator Reward የደሞዝ ቀን። ይህ ቀን በከንቱ የመጣ አይደለም። ወሩን ሙሉ የደከማችሁበትን እና የለፋችሁበትን ውጤት የምትቀበሉበት ትክክለኛ ቀን ነው። ብዙ ሰዎች የቪዲዮ ስራን እንደ ቀላል ነገር ይመለከቱታል። እውነታው ግን የተለየ ነው: ✅አዳዲስ ሀሳቦችን በየቀኑ መፈለግ ✅ዳታ እና አናላይቲክስ መመርመር ✅የሰዎችን ፍላጎት የሚያሟላ ጠቃሚ እና አዝናኝ ቪዲዮ ማዘጋጀት ✅ሰዓታትን ወስዶ በጥራት Edit ማድረግ ይህ የካሳ ክፍያ የፈጠራችሁ እና የጽናታችሁ ቀጥተኛ ውጤት ነው። ዛሬ ደሞዛችሁን የተቀበላችሁ ሁሉ እንኳን ደስ አላችሁ። በደንብ መስራታቹን ቀጥሉበት። ethiocomputer.school
47
0
1 month ago • Ethio Computer School
ሰአታት ብቻ ቀርተውታል ከመስከረም 1 ጀምሮ የሁሉም ክላሶች ዋጋ በእጥፍ ይጨምራሉ ወደ ethiocomputer.school በመግባት አሁኑኑ ክላሱን መጀመር ትችላላቹ። More Information Contact on Telegram No 0955330055 Call No 0924777799
27
0
1 month ago • Ethio Computer School
ከመስከረም 1 ጀምሮ የሁሉም ክላሶች ዋጋ በእጥፍ ይጨምራሉ ወደ ethiocomputer.school በመግባት አሁኑኑ ክላሱን መጀመር ትችላላቹ። More Information Contact on Telegram No 0955330055 Call No 0924777799
18
0
1 month ago • Ethio Computer School
ከመስከረም 1 ጀምሮ የሁሉም ክላሶች ዋጋ በእጥፍ ይጨምራሉ ወደ www.ethiocomputer.school በመግባት አሁኑኑ ክላሱን መጀመር ትችላላቹ። More Information Contact on Telegram No 0955330055 Call No 0924777799
18
0
1 month ago • Ethio Computer School
1399 በ1 ወር እንዴት ተሰራ?
ብዙ ሰዎች Social Mediaን አሁንም እንደ ተራ ነገር ያዩታል። ሚስጥሩን ያወቁ ግን እየተጠቀሙበት ወደ income እየቀየሩት ነው። ከታች የምታዩት የEthio Computer School ተማሪ በአንድ ወር ውስጥ ያገኘው የመጀመሪያ ክፍያ ነው። እዚህ ላይ አንድ ነገር አስቡ።
አንድ ሰው፦
“በትልቅ የቴሌቪዥን ጣቢያ ላይ Host ነኝ” ቢል፣ የሚያገኘው አክብሮት የተለየ ነው።
ሌላው ደግሞ፦
“TikTok , YouTube & Facebook content ነው የምሰራው” ቢል፣ አንዳንዶች እንደ ተራ ስራ ያዩታል።
But what really separates them?
ሁለቱም Media Host ናቸው።
አንደኛው በትልቅ ተቋም ውስጥ እየሰራ ነው።
ሌላው ደግሞ በራሱ ስልክ ከቤቱ ሆኖ content እየፈጠረ ነው።
አንደኛው በlocal currency ይከፈለዋል።
ሌላው ደግሞ ዓለም አቀፍ audience በመድረስ በDollar ሊያገኝ ይችላል።
አንደኛው በትልቅ ተቋም ስር ያድጋል።
ሌላው ደግሞ የራሱን Personal Brand እና Digital Asset ይገነባል።
The difference is not always the work.
Sometimes, it’s the platform.
ዛሬ Media በእጃችን ገብቷል። Camera crew አያስፈልግህም።ትልቅ Studio አያስፈልግህም። ትልቅ Media company ስር መስራትም ግዴታ አይደለም። Your phone can be your studio. Your skill can be your business. And your content can become your income.
ስለዚህ Social Media ቀላል ሆኖ ስለመጣ አናጣጥለው።
እንስራበት። እንማርበት። እንገንባበት።
የMedia እድሉ እጃችን ላይ ነው። እንጠቀምበት።
Learn. Create. Monetize.
www.ethiocomputer.school42
0
1 month ago • Ethio Computer School
We've been building something at Ethio Computer School. 🚀 Digital skills. Online income. Coming soon. 👀 http://ethiocomputer.school/ https://t.me/ethiocs
73
0
1 month ago • Ethio Computer School
በዛሬ ፖድካስት ደግሞ ሌላ ትምርት ከውልደት እስከ ስኬት ነክተናል እርግጠኛ ነኝ ዙዎችን ያስተምራል 1 ሰአት ከ 17 ደቂቃ
10
0